‹‹ታሪክ ራሱን ይደግማል›› ነውና፣ ከአመታት በፊት በእኔ ላይ የታወጀው የስም ማጥፋት ዘመቻ ይሄው በዚህ ሰሞንም፣ ጊዜ ጠብቆ ዳግም እየተጧጧፈብኝ ይገኛል፡፡
ለሀሜትና ለአሉባልታ ጆሮ የምሰጥ ሰው ባልሆነም፣ ከመስራት ይልቅ ማውራት የሚቀናቸው አሉባልተኞች በየአቅጣጫው የሚረጩት የወሬ ጥላሸት ንፁህ ማንነቴን ሙሉ ለሙሉ የማጠልሸት አቅም እንደማይኖረው ባውቅም፣ የሴረኞች ገመድ ከረጅሙ ጉዞዬ ጠልፎ ሊጥለኝ እንደማይችል ቢገባኝም…. ታሪክ ሲደገምብኝ እያየሁ ‹ዝም› ማለትን አልመረጥኩም፡፡
ተጨማሪ ያንቡ...